tg-me.com/nibab_lehiwot/146
Last Update:
🕊ሀሙስ🕊
ክፍል-1
ከእለታት በአንድ ሀሙስ እንዲህ ሆነ። ያው የለመድኩትን የበቀቀን ኑሮ እየኖርኩ እነሱን እያደነቅኩ የእነሱን ህይወት እየናፈቅኩ በእነሱ ስብከት ልቤን ቅልጥ እያደረግኩ "i am a single lady " የሚል ዘፈን በኤርፎን ከፍቼ እንደ እብድ ብቻየን እየጮህኩ በጠዋት ተነስቸ ወደ የት እንደምሄድ ሳላውቅ ዝም ብየ ወደ ፊት እየተጓዝኩ ድንገት አንድ ድምፅ ከኋላየ ሲጠራኝ ተሰማኝ ዘወር አልኩ።አንድ ሽማግሌ አባት ነበሩ። በእጃቸው ብቻ ወደ እሳቸው እንድመጣ ጠሩኝ።ለምን እንደሆነ አላቅም ሳላንገራግር ቀጥ ብየ ሄድኩ።በተለመደ ሰላምታ ደህና ዋልሽ አሉኝ።እኔም ይመስገን .......መለስኩላቸው። ማንነትሽ ምንድነው? ብለው ጠየቁኝ....... እህ ግራ ገባኝ ምን ለማለት ፈልገው ነው?
✍bee
BY ሕይወትን - በገፅ
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/nibab_lehiwot/146